በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ 17ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በአልን እና 18ተኛው የፀረ-ሙስና በአል በደማቅ ተከበረ።
ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ሥ.ኮ/

በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ 17ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በአልን እና 18ተኛው የፀረ-ሙስና በአል በደማቅ ተከበረ።ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ሥ.ኮ/……………………………………………….በሀጋራችን 17ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን እንዲሁም በአለማችን 19ኛ ጊዜ በሀገራችን 18ተኛ ጊዜ ሙስናን መታገል በተግባር በሚል መሪ ሀሳብ ለሚከበረው  የፀረ-ሙስና Read More …

የገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ ከባህር ዳር ዪኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።

የገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ ከባህር ዳር ዪኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።ህዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም/ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ/………………………………………………….በዛሬው ዕለት በ ባህዳር ከተማ በተከፈተው Response Leadership activity ሀገር አቀፍ ፕሮጀክት ፕሮግራም ኮሌጁ የወጣቶችን ክህሎት በስልጠና ለማሳደግና የስራ እድል ለመፍጠር የሚያስችለውን በሀገር ደረጃ ከተመረጡት 7 TVET ኮሌጆች አንዱና በክልል ደረጃ ብቸኛ ሆኖ ተመርጧል። በመሆኑም ኮሌጁ በUSAID ፈንድ Read More …

የገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር የጋራ ስምምነት አደረጉ።

የገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር የጋራ ስምምነት አደረጉ።ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ/……………………………………………………………የተከበሩ የኮሌጁ ዲን አቶ መሀመድ ሀመዱ እንደገለፁት ይህ አጭር ስልጠና አሁን ኮሌጃችን በአዲሱ የስራና ክህሎት ሚኒስተር ከተሰጠን የትኩረት አቅጣጫ  ወጣቶችን በአጫጭር ስልጠና ብቁ ማድረግና በማህበር በማደራጀት የራሳቸውን የስራ ዕድል እንዲፈጥሩ ማድረግ ሲሆን አሁን ከምንሰጠው Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የአፍር ክልል እና የዞን አመራሮች በኮሌጃችን በመገኘት ጉብኝት አደረጉ ።

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የአፍር ክልል እና የዞን አመራሮች በኮሌጃችን በመገኘት ጉብኝት አደረጉ ።መስከረም 9/2015 ዓ.ም (ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ) የተከበሩ አቶ ሀመዱ አሊ የክልሉ ት/ት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ፣ክብርት ሀዋ አሊ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ እንዲሁም የገቢ ረሱ ዞን ምክትል አስተዳደር ክቡር አቶ ሞየሌበዞን ደረጃ የነበራቸውን የክረምት ስራዎች ማጠቃለያ Read More …

በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ኮሌጅ የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።

በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ኮሌጅ የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ገ.ግ.ቴ.ኮ (ሀምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም),*በኮሌጅ በዛሬው ዕለት የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣መምህራንና ፣ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞችና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፕሬሽን የሀዋሽ ሚሌ 4ቱ ድልዲዪዎች ግንባታ ፕሮጀክት አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የጥላና የፍራፍሬ ችግኝ ተከላ ተከናወነ።

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር መሀመድ ኡስማን እና ሉኡካን ቡድኑ ከገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር ዉይይት ተካሄደ።

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር መሀመድ ኡስማን እና ሉኡካን ቡድኑ ከገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር ዉይይት ተካሄደ።መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም (ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ) በዛሬው ዕለት የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የተከበሩ ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ከነ ሉኡካን ቡድኑ በገዋኔ ግብርና ኮሌጅ በመገኘት ከኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ እንዲሁም የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች በተካፈሉበት Read More …