ኮሌጃችን 2016 ዓ.ም 15 ሚሊየን በውስጥ ገቢ ማስገኘት እንዳለበት ከሚኒስተር መ/ቤት አቅጣጫ መሰጠቱ ይታወቃል ። ይህንኑ ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ ኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ ከመቼውም በላይ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል ። የኮሌጁ ሉዑካን ቡድን በአጋርፍ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመገኘት ቀደም ሲል የጋራ የሆነ የሁለትዮሽ ስምምነት በተደረገው መሰረት 300 Read More …
Month: May 2023
ለዓመታት ጥያቄ የነበረው የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት ጥያቄ መፍትሄ ላይ ተደረሰ።
የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መምህራን ለዓመታት የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ሲጠይቁ ቆይተው ይሄው ከብዙ ውጣ ዉረዶች ቡሃላ መፍትሄ አግኝቶ በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ለአጠቃላይ መምህራን እያንዳንዱ 300 ካሬ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደረሰኛቸውን የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ተከናውኗል። በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የመምህራን የብዙ ጊዜ ጥያቂያቸው መፍትሄ አግኝቶ ማየታቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ታላቅ Read More …
የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በነበረው የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ከኮሌጁ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል።
በኮሌጁ ባለፉት በተከናወኑ የዘጠኝ ወራት በነበረው የሥራ አፈፃፀም የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርቱ በመድረኩ በሰፊው ተገልጿል ። በልዩ ትኩረት በውስጥ ገቢ ማመንጨት ዙሪያ የተነሱ አጀንዳዎች ላይ በሰፊው በኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ አይነቶች ከቤቱ የተነሱ ሲሆን በተነሱ ሀሳቦች ላይ አነስተኛ ወጪ ወጥቶበት ብዙ ገቢ በሚያስገኙ ሥራዎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶበት እንደሚሰራ እንዲሁም ሥራዎች ዘላቂ Read More …