በኮሌጁ ባለፉት በተከናወኑ የዘጠኝ ወራት በነበረው የሥራ አፈፃፀም የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርቱ በመድረኩ በሰፊው ተገልጿል ።
በልዩ ትኩረት በውስጥ ገቢ ማመንጨት ዙሪያ የተነሱ አጀንዳዎች ላይ በሰፊው በኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ አይነቶች ከቤቱ የተነሱ ሲሆን በተነሱ ሀሳቦች ላይ አነስተኛ ወጪ ወጥቶበት ብዙ ገቢ በሚያስገኙ ሥራዎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶበት እንደሚሰራ እንዲሁም ሥራዎች ዘላቂ እንዲሆኑ ከማድረግ አኳያ ከነበረው የሥራ አካሄድን በመቀየር ትኩረት ተሰጥቷቸው ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል።
የኮሌጁ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ሚያዝያ 24 ቀን 2015 ዓ.ም