
****************
ውድ የገዋኔ ግ/ቴ/ሙ ስልጠና ኮሌጅ




ኮሌጃችን 2017 ዓ.ም 361 የደረጃ IV ሰልጣኞችን ማስመረቁ ይታወቃል።
ይሄውም ኮሌጃችን የዘንድሮ ተመራቂዎችን በአገር አቀፍ ምዘና አስመዝኖ በመጀመሪያ ዙር 86% ያስመዘገበ ሲሆን ያልተሳካላቸውን ጥቂት ተማሪዎች ለሁለተኛ ዙር አስመዝኖ በአጠቃላይ 97% ማስመዝገብ ተችሏል ።
እንዲሁም በተጨማሪ ግንቦት 10/2017 28 የኮሌጁ አሰልጣኞች በ2022 (OS) ተመዝነው ሁሉም የኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራኖች የብቃት ማረጋገጫውን (100%) በማስመዝገብ ተሳክቶላቸዋል ። ለዚሁም ለተመዘገበው አመርቂ ውጤት የኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል!!
Congratulations!
ግንቦት 17 /2017 ዓ.ም



