Announcement

ማስታወቂያ
የገዋኔ ግብርና ኮሌጅ የደረጃ 3 የእንስሳት ሳይንስ ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል።


የገዋኔ ግብርና ኮሌጅ የደረጃ 2 የእንስሳት ሳይንስ ነባር ተማሪዎችን ማለትም ከአላጌ ግብርና ኮሌጅ በዝውውር ወደ ኮሌጃችን የመጡ የደረጃ 2 ትምህርት ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን የ2015 ዓ.ም የት/ት ዘመን ለማሰልጠን አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል ።
ስለሆነም የመመዝገቢያ ጊዜ ህዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 21 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ስለሆነ በግንባር በመቅረብ የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በጥብቅ እያሳወቅን ከላይ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ሰልጣኝን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
የኮሌጁ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዬች ዳይሬክቶሬት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *