የኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ የተመራ ከፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን የ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን በአጋርፍ ግብርና ኮሌጅ በመገኘት ስምምነታቸውን አድሰዋል።

የኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ የተመራ ከፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን የ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን በአጋርፍ ግብርና ኮሌጅ በመገኘት ስምምነታቸውን አደድሰዋል። ቀደም ሲል 2016 ዓ.ም የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ  ከአጋርፍ ግብርና ኮሌጅ ጋር በተደረገው የሁለትዩሽ ስምምነት ኮሌጁ 300 ሄክታር መሬትን በመረከብ በ100 ሄክታር መሬት ላይ ምርት በመሰብሰብ 1912357.65(አንድ ሚሊየን Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ኮሌጅ ለአማአሳቡሪ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን ወላጆቻቸው በአነስተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ኮሌጅ ለአማአሳቡሪ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን ወላጆቻቸው በአነስተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ………………………………………….. በስነ-ሥርአቱ ላይ የኮሌጁ አስተዳደር ዘርፍ ም/ዲን የሆኑት አቶ ሰመሊ መሀመድ ፣የኮሌጁ የአንድ ቀን ለህዝቤ ማህበራዊ ድጋፍ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አራጋው ተሰማ ፣ የቀበሌው ሊቀመንበር አቶ ኢናሀባ Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የደረጃ 4 ተማሪዎችን አስመረቀ

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የደረጃ 4 ተማሪዎችን አስመረቀ ። .. የገዋኔ ግ/ቴ/ ሙያ ኮሌጅ ቀደም ሲል ከአላጌ ግ/ቴ/ ሙያ ኮሌጅ 1 ዓመት ተምረው ወደ ኮሌጃችን  በሀገራዊ ጉዳይ ዝውውር የተደረገላቸውን 182 የእንሳት ሳይንስ ሰልጣኝ ተማሪዎችን በኮሌጁ ከ2 አመት ቆይታ ቡሀላ አስመረቀ። በዕለቱ የፌድራል ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ የቴክኒክና ሙያ ከፍተኛ Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እህት ኮሌጅ ከሆነው ከአጋርፍ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር ቀደም ሲል በተደረጉው የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት መሰረት ከአጋርፍ ግ/ቴ/ሙያ ኮሌጅ 300 ሄክታር የእርሻ መሬት ርክክብ ተደረገ ።

ኮሌጃችን 2016 ዓ.ም 15 ሚሊየን በውስጥ ገቢ ማስገኘት እንዳለበት ከሚኒስተር መ/ቤት አቅጣጫ መሰጠቱ ይታወቃል ። ይህንኑ ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ ኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ ከመቼውም በላይ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል ። የኮሌጁ ሉዑካን ቡድን በአጋርፍ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመገኘት ቀደም ሲል የጋራ የሆነ የሁለትዮሽ ስምምነት በተደረገው መሰረት 300 Read More …

ለዓመታት ጥያቄ የነበረው የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት ጥያቄ መፍትሄ ላይ ተደረሰ።

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መምህራን ለዓመታት የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ሲጠይቁ ቆይተው ይሄው ከብዙ ውጣ ዉረዶች ቡሃላ መፍትሄ አግኝቶ በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ለአጠቃላይ መምህራን እያንዳንዱ 300 ካሬ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደረሰኛቸውን የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ተከናውኗል። በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የመምህራን የብዙ ጊዜ ጥያቂያቸው መፍትሄ አግኝቶ ማየታቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ታላቅ Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በነበረው የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ከኮሌጁ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል።

በኮሌጁ ባለፉት በተከናወኑ የዘጠኝ ወራት በነበረው የሥራ አፈፃፀም የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርቱ በመድረኩ በሰፊው ተገልጿል ። በልዩ ትኩረት በውስጥ ገቢ ማመንጨት ዙሪያ የተነሱ አጀንዳዎች ላይ በሰፊው በኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ አይነቶች ከቤቱ የተነሱ ሲሆን በተነሱ ሀሳቦች ላይ አነስተኛ ወጪ ወጥቶበት ብዙ ገቢ በሚያስገኙ ሥራዎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶበት እንደሚሰራ እንዲሁም ሥራዎች ዘላቂ Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ከሚያከናውናቸው ተግባራት በከፊል በፋና ቲቪ የተላለፈውን ፕሮግራም

በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ከሚያከናውናቸው ተግባራት በከፊል በፋና ቲቪ የተላለፈውን ፕሮግራም ማየት ያስችላችሁ ዘንድ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉhttps://youtu.be/AT0HrGKVWZQ

የአጫጭር ጊዜ ስልጠና በፍና ቴሌቭዥን ፕሮግራም

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአትክልትና ፍራፍሬ፣ወተት ተዋፅኦ፣በእንስሳትዋና መድሀኒት አገልግሎት እና በዶሮ እርባታ በአራት ዘርፍ ለተደራጁ ማህበራት የተሰጠ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና በፍና ቴሌቭዥን ፕሮግራም ተለቀቀ ።ጥር 8/2015 ዓ.ም*ሊንኩን በመጫን መመልከት ይችላሉ!! https://youtu.be/e14UB_oMcyI

በሀገሬ ምርት እኮራለሁ ፤ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እገዛለሁ”ኤግዚቢሽን እና ባዛር በሐዋሳ ከተማ በይፋ ተከፈተ ። የገዋኔ ግብርና ቴክኔክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከግብርና ሚኒስቴር እና ከሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሥራ፣ ክህሎት እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር  ያዘጋጁት ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ላይ ከ246 ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ምርትና Read More …