#በገዋኔግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት እና የንብረት መረጃ አስተዳደር ስርዓት ዲጂታላይዜሽን በኮሌጁ ተግባራዊ ተደረገ። ********* የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ኮሌጁ ከወረቀት አሰራር በመውጣት የዲጅታል ቴክኖሎጂ በመጠቀም አሰራሩን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ትስስር እንዲኖር ኮሌጁ ዘመኑን የሚመጥን 2 የዲጅታል ቴልኖሎጅዎችን Muhammed Computer Technology ባበለጸጋቸው Read More …
Month: December 2024
#የገዋኔግብርናኮሌጅየ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር የሁለተኛና የሶስተኛ ዓመት ተማሪዎችን ህዳር 12 እስከ 14 /2017 ዓ.ም ቅበላ አደረገ።
******** ቀደም ሲል የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሁለተኛና የሶስተኛ ዓመት ሰልጣኞችን ለመቀበል ባወጣው የጥሪ ማስታወቂያ መሠረት ሰልጣኛች ወደጊቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ይህንኑ አስመልክቶ የኮሌጁ መምህራንና ሥራ አስፈፃሚዎች ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲስ መንፈስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን የሚያስችላቸውንና ለአሰልጣኞችና ሥራ አስፈፃሚ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች የጋራ ፕሮግራም Read More …
#በገዋኔግብርናኮሌጅ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ እና ከኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የመጡ ሉዑካን ቡድን የመስክ ጉብኝት አደረጉ ።
#በገዋኔግብርናኮሌጅ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ እና ከኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የመጡ ሉዑካን ቡድን የመስክ ጉብኝት አደረጉ ። *,,,,,,**** በጉብኝቱ በሩብ ዓመቱ በዘርፉ የተከናወኑ ተግባራት በተለይ በኢንተርፕራይዝ ዘርፍ በጥልቀት በሚገመግሙበት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የግብርና ቴ/ሙያ/መሪ ሥራ አስፈፃሚ ክቡር አቶ ጌታቸው ደምሴና የኢንፕራይዝ የዘርፉ ባለሙያዎች ተገኝተዋል። በኮሌጁ በመገኘት ኮሌጁ እየሰራ ያለውን የተለያዩ Read More …
ከሥራና ክህሎት ሚ/ር የግብርና ቴ/ ሙያ/መሪ ስራ አስፈፃሚ ከኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የመስክ ምልከታ እና ስራ ማስጀመርን አስመልክቶ አቅጣጫ ተሰቷል።
ከሥራና ክህሎት ሚ/ር የግብርና ቴ/ ሙያ/መሪ ስራ አስፈፃሚ ከኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የመስክ ምልከታ እና ስራ ማስጀመርን አስመልክቶ አቅጣጫ ተሰቷል። *** የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤት የኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ በኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ምንጮችን ለማስፍፍትና የውስጥ ገቢውን እንዲያሳድግ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ኮሌጁ በ2017 ዓ.ም ከታቀዱ ስራዎች Read More …