ከሥራና ክህሎት ሚ/ር የግብርና ቴ/ ሙያ/መሪ ስራ አስፈፃሚ ከኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የመስክ ምልከታ እና ስራ ማስጀመርን አስመልክቶ አቅጣጫ ተሰቷል።
***
የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤት የኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ በኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ምንጮችን ለማስፍፍትና የውስጥ ገቢውን እንዲያሳድግ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ኮሌጁ በ2017 ዓ.ም ከታቀዱ ስራዎች አንዱና ከፍተኛ የውስጥ ገቢን የሚያሳድገውን በዶቢ የሚገኘውን የጨው መሬት ወደ ስራ ለማስገባት በቦታው በመገኘት የመስክ ምልከታ አድርገዋል ።
ህዳር 20/2017 ዓ.ም
የኮሌጁ የህዝብ ግኑኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ