የኮሌጁ ዲን አቶ መሀመድ ሀመዱ እና የቴክኖሎጂ ሽግግርና የኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ ዲን አቶ ዳንኤል ስለሺ በGarida Trading PLC በክልላችን በዞን ሶስት በአንዲዶ በስፋት እየለማ የሚገኘውን የሙዝ ምርት ጉብኝት አደረጉ።
የጉብኝቱ ዋነኛው አላማ በድርጅቱ ውስጥ ያሉ ምርጥና የተሻሻሉ የሙዝ ዝሪያዎችን ወደ ኮሌጁ በማምጣት የተሻሻሉ ምርጥ ዝርያዎችን በማባዛት የአካባቢ ማህበረሰቦችን የምርጥ ዘሮች ተጠቃሚ ለማድረግና የኮሌጁን የውስጥ ገቢን ለማሳደግ ታስቦ እንዲሁም ከድርጅቱ ጋር በጋራ በአብሮነት ለመስራት የተደረገ ስምምነት ነው ።
መስከረም 26/2017 ዓ.ም
የኮሌጁ የህዝብ ግኑኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ
ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ፦
Web. www.gewanetvt.edu.et
Telegram https://t.me/grwanecommunicationaffairs
Facebook https://www.facebook.com/profile @.php?id=100076472559939
Tik Tok .https://vm.tiktok.com/ZMM7bUjRd