Vision

ተልዕኮ

በግብርናው የኢኮኖሚው ዘርፍ አይነተኛ አስተዋፅኦ የሚያበረክት በእውቀት ክህሎትና  አመለካከት የታነጸ ብቁ የግብርና ባለሞያ ማፍራት እንዲሁም ለገጠር ወጣቶች ሴቶችና አርብቶ አደሮች በፍላጎት ላይ የተመሰረተ አጫጭር ስልጠናዎችን መስጠትና  የአካባቢዉን የልማት ማነቆ የሚፈታ ቴክኖሎጂ ማሸጋገር  ቀጣይነት ያለው የሙያ ድጋፍ እና የምክር አገልግሎት በመስጠት የዘርፉን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ፡፡