#በሥራና_ክህሎት_ሚኒስተር ተጠሪ 5ቱ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጆች የ2017 የግማሽ ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ።

#በሥራና_ክህሎት_ሚኒስተር ተጠሪ 5ቱ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጆች የ2017 የግማሽ ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ። …………………………………… ………………………..   ግምገማው ክብርት ወ/ሮ ሙፍሪሃት ካሚል በተገኙበት  በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የኮሌጃችንን የ2017 የግማሽ ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፓርቱን የኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ ቀርቧል ። በቀረበው ሪፖርት ላይ በተሰጠው Read More …