#በገዋኔግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት እና የንብረት መረጃ አስተዳደር ስርዓት ዲጂታላይዜሽን በኮሌጁ ተግባራዊ ተደረገ። ********* የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ኮሌጁ ከወረቀት አሰራር በመውጣት የዲጅታል ቴክኖሎጂ በመጠቀም አሰራሩን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ትስስር እንዲኖር ኮሌጁ ዘመኑን የሚመጥን 2 የዲጅታል ቴልኖሎጅዎችን Muhammed Computer Technology ባበለጸጋቸው Read More …
Category: News
የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እህት ኮሌጅ ከሆነው ከአጋርፍ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር ቀደም ሲል በተደረጉው የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት መሰረት ከአጋርፍ ግ/ቴ/ሙያ ኮሌጅ 300 ሄክታር የእርሻ መሬት ርክክብ ተደረገ ።
ኮሌጃችን 2016 ዓ.ም 15 ሚሊየን በውስጥ ገቢ ማስገኘት እንዳለበት ከሚኒስተር መ/ቤት አቅጣጫ መሰጠቱ ይታወቃል ። ይህንኑ ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ ኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ ከመቼውም በላይ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል ። የኮሌጁ ሉዑካን ቡድን በአጋርፍ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመገኘት ቀደም ሲል የጋራ የሆነ የሁለትዮሽ ስምምነት በተደረገው መሰረት 300 Read More …