በገዋኔግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት እና የንብረት መረጃ አስተዳደር ስርዓት ዲጂታላይዜሽን በኮሌጁ ተግባራዊ ተደረገ።

#በገዋኔግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት እና የንብረት መረጃ አስተዳደር ስርዓት ዲጂታላይዜሽን በኮሌጁ ተግባራዊ ተደረገ።
*********
የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ኮሌጁ ከወረቀት አሰራር በመውጣት የዲጅታል ቴክኖሎጂ በመጠቀም አሰራሩን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ትስስር እንዲኖር ኮሌጁ ዘመኑን የሚመጥን 2 የዲጅታል ቴልኖሎጅዎችን Muhammed Computer Technology ባበለጸጋቸው 1, Students Information Management System 2, Inventory Information Management System የኮሌጁን የተማሪዎችን፣ የመምህራን የሬጅስትራርን ክፍል የሚያስተሳስር የዲጅታል ቴክኖሎጂ እንዲሁም የኮሌጁን ነባርና አላቂ ንብረቶችን የሚያስተዳድርበት የዲጅታል ቴክኖሎጂ ስልጠና በመስጠት ወደ ስራ ማስገባት ተችሏል።

“ጉዞ ወደ ዲጅታላይዜሽን”!!

ህዳር 30/2017 ዓ.ም
የኮሌጁ የህዝብ ግኑኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *