
#አፍር_ዶቢ_ገዋኔ_ግብርና_ኮሌጅ በዶቢ የጨው ምርት ደርሶ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። ****************,**************************************************** የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ከመማር ማስተማር ባሻገር የክልሉን ፀጋ በመጠቀም ቀደም ሲል ከአፍር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከመአድን ቢሮ በዶቢ የጨው መምረቻ ቦታ ፍቃድ አግኝቶ ወደ ስራ በፍጥነት ተሰማርቶ በመግባት የጨው ምርቱ ዛሬ ላይ ፍሬ አፍርቶ መሰብሰብ ደረጃ ደርሷል ሲሉ የኮሌጁ Read More …