በንብ ማነብ ሲሰጥ የቆየው አጫጭር ስልጠና ተጠናቆ ሰልጣኞችን ዛሬ አስመረቀ

#በንብ_ማነብ_ሲሰጥ_የቆየው_አጫጭር_ስልጠና ተጠናቆ ሰልጣኞችን ዛሬ አስመረቀ:: **** የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ከአፍር የቆላማ አካባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከበክልሉ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ በጋራ ፍላጎት ላይ ለተመሠረቱ ማህበራት በንብ ማነብ ሲሰጥ የቆየው አጫጭር ስልጠና ተጠናቆ ሰልጣኞችን በዛሬው ዕለት አስመርቆ ውሏል ። ሀምሌ 5/2017 ዓ.ም #የኮሌጁ_የህዝብ_ግኑኝነትና_ኮሙዩኒኬሽን_ሥራ_አስፈፃሚ #ለወቅታዊናትኩስመረጃ፦ Web. www.gewanetvt.edu.et Telegram Read More …