#የተሻሻሉና ምርጥ ዘር የሙዝ ምርትን በማባዛት ለማህበረሰቡ ተጠቃሚ ከማድረግ ባሻገርም የውስጥ ገቢያችንን በእጥፍ ያሳድግልናል” የኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ

የኮሌጁ ዲን አቶ መሀመድ ሀመዱ እና የቴክኖሎጂ ሽግግርና የኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ ዲን አቶ ዳንኤል ስለሺ በGarida Trading PLC በክልላችን በዞን ሶስት በአንዲዶ በስፋት እየለማ የሚገኘውን የሙዝ ምርት ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዋነኛው አላማ በድርጅቱ ውስጥ ያሉ ምርጥና የተሻሻሉ የሙዝ ዝሪያዎችን ወደ ኮሌጁ በማምጣት የተሻሻሉ ምርጥ ዝርያዎችን በማባዛት የአካባቢ ማህበረሰቦችን የምርጥ ዘሮች Read More …

የኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ የተመራ ከፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን የ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን በአጋርፍ ግብርና ኮሌጅ በመገኘት ስምምነታቸውን አድሰዋል።

የኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ የተመራ ከፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን የ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን በአጋርፍ ግብርና ኮሌጅ በመገኘት ስምምነታቸውን አደድሰዋል። ቀደም ሲል 2016 ዓ.ም የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ  ከአጋርፍ ግብርና ኮሌጅ ጋር በተደረገው የሁለትዩሽ ስምምነት ኮሌጁ 300 ሄክታር መሬትን በመረከብ በ100 ሄክታር መሬት ላይ ምርት በመሰብሰብ 1912357.65(አንድ ሚሊየን Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ኮሌጅ ለአማአሳቡሪ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን ወላጆቻቸው በአነስተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ኮሌጅ ለአማአሳቡሪ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን ወላጆቻቸው በአነስተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ………………………………………….. በስነ-ሥርአቱ ላይ የኮሌጁ አስተዳደር ዘርፍ ም/ዲን የሆኑት አቶ ሰመሊ መሀመድ ፣የኮሌጁ የአንድ ቀን ለህዝቤ ማህበራዊ ድጋፍ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አራጋው ተሰማ ፣ የቀበሌው ሊቀመንበር አቶ ኢናሀባ Read More …