#በገዋኔግብርናኮሌጅ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ እና ከኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የመጡ ሉዑካን ቡድን የመስክ ጉብኝት አደረጉ ።
*,,,,,,****
በጉብኝቱ በሩብ ዓመቱ በዘርፉ የተከናወኑ ተግባራት በተለይ በኢንተርፕራይዝ ዘርፍ በጥልቀት በሚገመግሙበት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የግብርና ቴ/ሙያ/መሪ ሥራ አስፈፃሚ ክቡር አቶ ጌታቸው ደምሴና የኢንፕራይዝ የዘርፉ ባለሙያዎች ተገኝተዋል።
በኮሌጁ በመገኘት ኮሌጁ እየሰራ ያለውን የተለያዩ የውስጥ ገቢያቸውን የሚያሳድግና ለማህበረሰቡ የተሻሸለ ምርት የሚሰጥ ቴክኖሎጂዎችን በስፍት የማስፍፍት ስራዎችን በመስክ በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል።
ህዳር 10/2017 ዓ.ም
የኮሌጁ የህዝብ ግኑኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ