ለዓመታት ጥያቄ የነበረው የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት ጥያቄ መፍትሄ ላይ ተደረሰ።

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መምህራን ለዓመታት የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ሲጠይቁ ቆይተው ይሄው ከብዙ ውጣ ዉረዶች ቡሃላ መፍትሄ አግኝቶ በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ለአጠቃላይ መምህራን እያንዳንዱ 300 ካሬ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደረሰኛቸውን የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ተከናውኗል። በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የመምህራን የብዙ ጊዜ ጥያቂያቸው መፍትሄ አግኝቶ ማየታቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ታላቅ Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በነበረው የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ከኮሌጁ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል።

በኮሌጁ ባለፉት በተከናወኑ የዘጠኝ ወራት በነበረው የሥራ አፈፃፀም የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርቱ በመድረኩ በሰፊው ተገልጿል ። በልዩ ትኩረት በውስጥ ገቢ ማመንጨት ዙሪያ የተነሱ አጀንዳዎች ላይ በሰፊው በኮሌጁ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ አይነቶች ከቤቱ የተነሱ ሲሆን በተነሱ ሀሳቦች ላይ አነስተኛ ወጪ ወጥቶበት ብዙ ገቢ በሚያስገኙ ሥራዎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶበት እንደሚሰራ እንዲሁም ሥራዎች ዘላቂ Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ከሚያከናውናቸው ተግባራት በከፊል በፋና ቲቪ የተላለፈውን ፕሮግራም

በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ከሚያከናውናቸው ተግባራት በከፊል በፋና ቲቪ የተላለፈውን ፕሮግራም ማየት ያስችላችሁ ዘንድ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉhttps://youtu.be/AT0HrGKVWZQ

የአጫጭር ጊዜ ስልጠና በፍና ቴሌቭዥን ፕሮግራም

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአትክልትና ፍራፍሬ፣ወተት ተዋፅኦ፣በእንስሳትዋና መድሀኒት አገልግሎት እና በዶሮ እርባታ በአራት ዘርፍ ለተደራጁ ማህበራት የተሰጠ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና በፍና ቴሌቭዥን ፕሮግራም ተለቀቀ ።ጥር 8/2015 ዓ.ም*ሊንኩን በመጫን መመልከት ይችላሉ!! https://youtu.be/e14UB_oMcyI

በሀገሬ ምርት እኮራለሁ ፤ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እገዛለሁ”ኤግዚቢሽን እና ባዛር በሐዋሳ ከተማ በይፋ ተከፈተ ። የገዋኔ ግብርና ቴክኔክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከግብርና ሚኒስቴር እና ከሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሥራ፣ ክህሎት እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር  ያዘጋጁት ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ላይ ከ246 ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ምርትና Read More …

በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ሥ/ስ ኮሌጅ ቀደም ሲል ከባህር ዳር ዪኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረምነው መሠረት የሄው ትምህርቱ ሊጀመር ምዝገባ ተጀምሯል ።

በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ሥ/ስ ኮሌጅ ቀደም ሲል ከባህር ዳር ዪኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረምነው መሠረት የሄው ትምህርቱ ሊጀመር ምዝገባ ተጀምሯል ።ጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም/ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ/………………………………………………….ቀደም ሲል ኮሌጃችን በUSAID ፈንድ የሚደገፍ የ leadership followship ፕሮግራም  በባህር ዳር ዪኒቨርስቲ አሰተባባሪነት የ 5 ዓመት ፕሮጀክቱን ለመተግበር የሚያስችለውን ስምምነት መፈራረማችን ይታወቃል ።እንሆ በባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአትክልትና ፍራፍሬ፣ወተት ተዋፅኦ፣በእንስሳትዋና መድሀኒት አገልግሎት እና በዶሮ እርባታ በአራት ዘርፍ ለተደራጁ ማህበራት የተሰጠ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና የምረቃ ፕሮግራም ተካሄደ።

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአትክልትና ፍራፍሬ፣ወተት ተዋፅኦ፣በእንስሳትዋና መድሀኒት አገልግሎት እና በዶሮ እርባታ በአራት ዘርፍ ለተደራጁ ማህበራት የተሰጠ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና የምረቃ ፕሮግራም ተካሄደ።ታህሳስ -16- 2015 ዓ.ም በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣የክልሉ የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ዋና ሀላፊዎች፣ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች Read More …

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለ53 ዓመት አየተጠቀመበት የነበረውን ሎጎ ቀየረ

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለ53 ዓመት አየተጠቀመበት የነበረውን ሎጎ ቀየረታህሳስ 15 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ስ.ኮ/* ኮሌጁ ቀደም ሲል በፌድራል ግብርና ሚኒስተር ስር የነበረ መሆኑ ይታወቃል።አሁን ኮሌጁ በፌድራል የስራና ክህሎት ሚኒስተር ስር ከሚተዳደሩ ኮሌጆች አንዱ  በመሆኑ ከተሰጠን የስራ አቅጣጫ በመነሳት ቀድሞ ኮሌጃችን ለ50 ዓመት ሲጠቀምበት የነበረውን ሎጎ በአዲስ የቀየርን መሆኑን Read More …

በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮን ኮምፒውተራይዝድ የሆነ የመረጃ አያያዝ ለማድረግ ወደ ትግበራ ተገብቷል።

በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮን ኮምፒውተራይዝድ የሆነ የመረጃ አያያዝ ለማድረግ ወደ ትግበራ ተገብቷል።ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ሥ.ኮ/……………………………………………………. የሬጅስትራር ቢሮ ሀላፊ አቶ ያሬድ ብርሀን እንዳብራሩት ፦✅ የተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮችንን ዲጂታላይዝ ማድረጋችን የተማሪ መረጃዎችን በቀላሉና ፈጣን በሆነ መልኩ እንድናገኝ ያግዘናል፡፡ ✅ በመሆኑም አንድ ተቋም ይህን አሰራር ጀመረ ማለት Read More …

በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ እየተሰጠ ያለው አጫጭር ስልጠና በመካሄድ ላይ ይገኛል ።

በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ እየተሰጠ ያለው አጫጭር ስልጠና በመካሄድ ላይ ይገኛል ።ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ሥ.ኮ/…………………………………………..በስልጠናው መክፈቻ የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች፣የኮሌጁ የፕሮጀክት እና  የLLRP ፕሮጀክት አስፈፃሚዎች በተገኙበት ስለስልጠናው በይፍ መጀመሩ የሚታወቅ ነው ።አሰልጣኞች ስልጠናውን በአትክልትና ፍራፍሬ፣ በወተት ተዋፅኦ፣በዶሮ እርባታ ፣የእንስሳት መድሀኒት አጠቃቀም ዙሪያ ለተደራጁ ማህበራት ስልጠና በመስጠት ላይ Read More …