የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለ53 ዓመት አየተጠቀመበት የነበረውን ሎጎ ቀየረ
ታህሳስ 15 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ስ.ኮ/
* ኮሌጁ ቀደም ሲል በፌድራል ግብርና ሚኒስተር ስር የነበረ መሆኑ ይታወቃል።
አሁን ኮሌጁ በፌድራል የስራና ክህሎት ሚኒስተር ስር ከሚተዳደሩ ኮሌጆች አንዱ በመሆኑ ከተሰጠን የስራ አቅጣጫ በመነሳት ቀድሞ ኮሌጃችን ለ50 ዓመት ሲጠቀምበት የነበረውን ሎጎ በአዲስ የቀየርን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
የኮሌጁ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት