በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ሥ/ስ ኮሌጅ ቀደም ሲል ከባህር ዳር ዪኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረምነው መሠረት የሄው ትምህርቱ ሊጀመር ምዝገባ ተጀምሯል ።

በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ሥ/ስ ኮሌጅ ቀደም ሲል ከባህር ዳር ዪኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረምነው መሠረት የሄው ትምህርቱ ሊጀመር ምዝገባ ተጀምሯል ።
ጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም/ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ/
………………………………………………….
ቀደም ሲል ኮሌጃችን በUSAID ፈንድ የሚደገፍ የ leadership followship ፕሮግራም  በባህር ዳር ዪኒቨርስቲ አሰተባባሪነት የ 5 ዓመት ፕሮጀክቱን ለመተግበር የሚያስችለውን ስምምነት መፈራረማችን ይታወቃል ።
እንሆ በባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ በገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ  ተመርቀው  ስራ ያላላገኙ ተመራቂዎቻችን በመቀበል ለ2 አመት  በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ብቁ የማድረግና በቀጣይም በተመረቁበት የሙያ መስክ ለስራ እንደሚሰማሩ የተመቻቸና የስራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ የሚያስችል ፕሮግራም ምዘገባ የተጀመረ ሰለሆነ መስፈርቱን የምታሟሉ ተመራቂዎቻችን ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንድትመዘገቡ ጥሪያችን እናስተላልፍለን።
ሊንኩን በመጫን መመዝገብ ይችላሉ
How to Apply
e online application
form (http://rla.bdu.edu.et/form/application-form)
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ዌብሳይት ይጓብኙ
https://www.bdu.edu.et/rla/.
Contact Address
E-mail:responseleadership1@gmail.com or abraham.mebrat@gmail.com
Tele: +251-911104685

✍✍✍ የኮሌጁ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *