የአጫጭር ጊዜ ስልጠና በፍና ቴሌቭዥን ፕሮግራም

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአትክልትና ፍራፍሬ፣ወተት ተዋፅኦ፣በእንስሳትዋና መድሀኒት አገልግሎት እና በዶሮ እርባታ በአራት ዘርፍ ለተደራጁ ማህበራት የተሰጠ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና በፍና ቴሌቭዥን ፕሮግራም ተለቀቀ ።
ጥር 8/2015 ዓ.ም
*
ሊንኩን በመጫን መመልከት ይችላሉ!! https://youtu.be/e14UB_oMcyI

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *