በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ 17ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በአልን እና 18ተኛው የፀረ-ሙስና በአል በደማቅ ተከበረ።
ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ሥ.ኮ/
……………………………………………….
በሀጋራችን 17ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን እንዲሁም በአለማችን 19ኛ ጊዜ በሀገራችን 18ተኛ ጊዜ ሙስናን መታገል በተግባር በሚል መሪ ሀሳብ ለሚከበረው የፀረ-ሙስና በአል የኮሌጃችን ከፍተኛ አመራሮች፣መምህራን፣ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች፣ተማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
✍✍✍ የኮሌጁ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት