የገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ ከባህር ዳር ዪኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።
ህዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም/ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ/
………………………………………………….
በዛሬው ዕለት በ ባህዳር ከተማ በተከፈተው Response Leadership activity ሀገር አቀፍ ፕሮጀክት ፕሮግራም ኮሌጁ የወጣቶችን ክህሎት በስልጠና ለማሳደግና የስራ እድል ለመፍጠር የሚያስችለውን በሀገር ደረጃ ከተመረጡት 7 TVET ኮሌጆች አንዱና በክልል ደረጃ ብቸኛ ሆኖ ተመርጧል። በመሆኑም ኮሌጁ በUSAID ፈንድ በባህር ዳር ዪኒቨርስቲ አሰተባባሪነት የ 5 ዓመት ፕሮጀክቱን ለመተግበር የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል።
✍✍✍ የኮሌጁ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት