በገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ እየተሰጠ ያለው አጫጭር ስልጠና በመካሄድ ላይ ይገኛል ።
ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ሥ.ኮ/
…………………………………………..
በስልጠናው መክፈቻ የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች፣የኮሌጁ የፕሮጀክት እና የLLRP ፕሮጀክት አስፈፃሚዎች በተገኙበት ስለስልጠናው በይፍ መጀመሩ የሚታወቅ ነው ።
አሰልጣኞች ስልጠናውን በአትክልትና ፍራፍሬ፣ በወተት ተዋፅኦ፣በዶሮ እርባታ ፣የእንስሳት መድሀኒት አጠቃቀም ዙሪያ ለተደራጁ ማህበራት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
✍️✍️✍️ የኮሌጁ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት