
የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአትክልትና ፍራፍሬ፣ወተት ተዋፅኦ፣በእንስሳትዋና መድሀኒት አገልግሎት እና በዶሮ እርባታ በአራት ዘርፍ ለተደራጁ ማህበራት የተሰጠ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና የምረቃ ፕሮግራም ተካሄደ።ታህሳስ -16- 2015 ዓ.ም በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣የክልሉ የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ዋና ሀላፊዎች፣ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች Read More …