የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የአፍር ክልል እና የዞን አመራሮች በኮሌጃችን በመገኘት ጉብኝት አደረጉ ።

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የአፍር ክልል እና የዞን አመራሮች በኮሌጃችን በመገኘት ጉብኝት አደረጉ ።
መስከረም 9/2015 ዓ.ም (ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ)


የተከበሩ አቶ ሀመዱ አሊ የክልሉ ት/ት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ፣ክብርት ሀዋ አሊ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ እንዲሁም የገቢ ረሱ ዞን ምክትል አስተዳደር ክቡር አቶ ሞየሌ
በዞን ደረጃ የነበራቸውን የክረምት ስራዎች ማጠቃለያ በኮሌጃችን ችግኝ በመተከል እና በኮሌጁ በክረምት መርሀ ግብር የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝት አደረጉ ።
በጉብኝቱ የኮሌጃችን ዲን አቶ መሀመድ ሀመዱ የክልል እና የዞን አመራሮች በኮሌጃችን በአካል ተገኝተው ኮሌጃችን በክረምት መርሀ ግብር በተያዘው እቅድ መሰረት የተሰሩ ስራዎችን ስለጎበኙ ከፍ የለ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን አክለውም ኮሌጁን ና የክልል ጉንኝነት በሚጠነካርበት ዙሪያም ዉይይት አድረገዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *