በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ኮሌጅ የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።

በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ኮሌጅ የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።

ገ.ግ.ቴ.ኮ (ሀምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም)
,*
በኮሌጅ በዛሬው ዕለት የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣መምህራንና ፣ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞችና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፕሬሽን የሀዋሽ ሚሌ 4ቱ ድልዲዪዎች ግንባታ ፕሮጀክት አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የጥላና የፍራፍሬ ችግኝ ተከላ ተከናወነ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *