
የገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር የጋራ ስምምነት አደረጉ።ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም /ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ/……………………………………………………………የተከበሩ የኮሌጁ ዲን አቶ መሀመድ ሀመዱ እንደገለፁት ይህ አጭር ስልጠና አሁን ኮሌጃችን በአዲሱ የስራና ክህሎት ሚኒስተር ከተሰጠን የትኩረት አቅጣጫ ወጣቶችን በአጫጭር ስልጠና ብቁ ማድረግና በማህበር በማደራጀት የራሳቸውን የስራ ዕድል እንዲፈጥሩ ማድረግ ሲሆን አሁን ከምንሰጠው Read More …