በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ኮሌጅ የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።

በገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ኮሌጅ የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ገ.ግ.ቴ.ኮ (ሀምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም),*በኮሌጅ በዛሬው ዕለት የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣መምህራንና ፣ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞችና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፕሬሽን የሀዋሽ ሚሌ 4ቱ ድልዲዪዎች ግንባታ ፕሮጀክት አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የጥላና የፍራፍሬ ችግኝ ተከላ ተከናወነ።

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር መሀመድ ኡስማን እና ሉኡካን ቡድኑ ከገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር ዉይይት ተካሄደ።

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር መሀመድ ኡስማን እና ሉኡካን ቡድኑ ከገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር ዉይይት ተካሄደ።መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም (ገ.ግ.ቴ.ሙ.ኮ) በዛሬው ዕለት የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የተከበሩ ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ከነ ሉኡካን ቡድኑ በገዋኔ ግብርና ኮሌጅ በመገኘት ከኮሌጁ ዲን ክቡር አቶ መሀመድ ሀመዱ እንዲሁም የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች በተካፈሉበት Read More …